በተፈጥሮ ሳይንስ ዲፓርትመንት በ16/07/2017 Mester kenya kutsukake አሰልጣኘነት
third workshop on how to dilute strong bases በሚል ርእስ ወርክሾፕ ተሰጥቶ መምህራንም በተጨባጭ ሰርተው አሳይተዋል